ሙሰማ, ዶ/ር ረሂማ; ሀብቴ, ዶ/ር እንደሻው; ሀይሉ, ዶ/ር መኮንን; ማሞ, ዶ/ር ታደለ
(የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት, 2016-03)
የድንበር ተሻጋሪ ንግድ በሁሉም አፍሪካ አገሮች ለዘመናት የቆየ የንግድ ስርዓት ነው፡፡ ድንበር ተሻጋሪ ንግድ በድንበር አካባቢ የሚካሄድ በመሆኑ በተለይ በሁለት ጎረቤት ሀገራት መካከል ባሉ የጋራ እሴቶች (ተመሳሳይ ቋንቋ የሚናገሩ፣ ተመሳሳይ ጎሳ፣ ተመሳሳይ ባህልና እና ሀይማኖት ያላቸው) እና ማህበራዊ ትስስሮች ምክንያት ሰፋ ያለ አንድምታ አለው፡፡ ...