dc.contributor.author | ግብርና ሚኒስቴር | |
dc.date.accessioned | 2018-10-29T23:12:50Z | |
dc.date.available | 2018-10-29T23:12:50Z | |
dc.date.issued | 2007 | |
dc.identifier.citation | ግብርና ሚኒስቴር፡፡ 2007፡፡ የቡና ምርታማነትና ጥራት ማሻሻያ ፓኬጅ፡፡ ግብርና ሚኒስቴር፣ አዲስ አበባ | en_US |
dc.identifier.uri | http://hdl.handle.net/123456789/2718 | |
dc.description.abstract | በመንግሥት በተነደፈው የግብርና ገጠር ልማት ፖሊሲና ስትራቴጂ ክፍለ ኢኮኖሚውንና በአጠቃላይ ሀገራዊ ኢኮኖሚ በማሳደግ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እየተረገ ባለው መጠነሰፊ ጥረትና በቀጣይ አራችን በነደፈችዉ የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ ተግባራዊነት አንፃር በተለይም ከኤክስፖርት ሰብሎች ልማት መካከል ትኩረት ከተሰጣቸው አንዱና ዋነኛው ቡና ነው፡፡ በመሆኑም ከዘርፉ የሚጠበቀውን ውጤት ለማግኘት ከችግኝ ዝግጅት ጀምሮ እስከ ምርቱ ጥራት አጠባበቅ ድረስ ባለው የአሠራር ሂደት ላይ ልዩ ድጋፍ ሊሰጠው እንደሚገባ ይታመናል፡፡ ይሁንና አገራችን የቡና መገኛና ይህንንም ለዓለም አምራች ሀገሮች ያበረከተች ብትሆንም በአግባቡ ማግኘት የነበረባትን ጥቅም ሳታገኝ ቆይታለች፡፡ ዋና ዋና የቡና አምራች አገሮችን አማካይ ምርታማነት ስንመለከት ብራዚል 12 ኩ/ል ሁንዱራስ 1ዐ ኩ/ል ሲሆን በኛ ሀገር ደረጃ በሞዴል አርሶ አደሮችና ሰፋፊ የቡና ልማት እርሻዎች እስከ 12 ኩ/ል በሄ/ር መገኘቱ በቡና ምርታማነት ማሻሻይ ላይ ለምንሰራው ስራ ተስፋ ሰጪ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ከማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጄንሲ በተገኘው መረጃ የአገራችን የሶስት ዓመት (ከ2ዐዐ3 እስከ 2ዐዐ6 ዓ.ም.) አማካይ ምርታማነት ደግሞ 7.27 ኩ/ል በሄ/ር መገኘቱ አገሪቱ ያለችበትን ዝቅተኛ ደረጃ የሚያመላክት ስለሆነ በዚህ በኩል ብዙ የማሻሻያ ሥራዎች መሠራት እንዳለባቸው ጠቋሚ ነው፡፡ | en_US |
dc.description.sponsorship | ግብርና ሚኒስቴር | en_US |
dc.language.iso | other | en_US |
dc.publisher | ግብርና ሚኒስቴር | en_US |
dc.subject | ቡና ፣ ጥራት አጠባበቅ | en_US |
dc.title | የቡና ምርታማነትና ጥራት ማሻሻያ ፓኬጅ | en_US |
dc.type | Book | en_US |