DSpace Repository

የሥጋ ዶሮዎች የመኖ ቀመርና የተመጣጠነ ድብልቅ መኖ አዘገጃጀት ማንዋል

Show simple item record

dc.contributor.author መንግሥቱ, ዓለማየሁ
dc.contributor.author ጌቱ, ቅጣው
dc.contributor.author ሥዩም, በድዬ
dc.date.accessioned 2018-10-03T19:58:35Z
dc.date.available 2018-10-03T19:58:35Z
dc.date.issued 2007
dc.identifier.citation መንግሥቱ ዓለማየሁ፣ ጌቱ ቅጣው፣ ሥዩም በድዬ፡፡ 2007፡፡ የሥጋ ዶሮዎች የመኖ ቀመርና የተመጣጠነ ድብልቅ መኖ አዘገጃጀት ማንዋል፡፡ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፡ አዲስ አበባ en_US
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/2646
dc.description.abstract በትሮፒክስ ውስጥ በተለይ ከሰሃራ በታች ባሉ ታዳጊ ሀገሮች የሚካሄድ የእንስሳት እርባታ አብዛኛውን ጊዜ ከፍተኛ የሆነ የመኖ እጥረት እንደሚገጥመው የሚታወቅ ነው፡፡ ይህንንም ችግር ለማቃለል የጥምር ግብርና በሚካሄድባቸው አካባቢዎች የሰብል ተረፈ-ምርትን ለመኖነት ማዋል የተለመደ አሰራር ነው፡፡ የሀገራችን የሰብል ተረፈ-ምርት መኖዎች አጠቃቀም ብንመለከት እስከ 5ዐ% የሚሆነውን ዓመታዊ የእንስሳት መኖ ፍጀታ የሚሸፍነው ከሰብል የሚገኘው ተረፈ-ምርት እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በሀገራተን በስፋት ከሚመረቱት የሰብል ዓይነቶች መካከል ተረፈ-ምርታቸው ለመኖነት በቀዳሚነት የሚውለው የጤፍ ጭድ፣ የገብስ እና የስንዴ ገለባ፣ እንዲሁም የበቆሎና የማሽላ አገዳ ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ ዓይነት የመኖ ምንጮች በተፈጥሯቸው ዝቅተኛ የሆነ የአልሚ ምግብና ከፍተኛ የጭረት ይዘት ያላቸው በመሆኑ በእንስሳት የተበይነትና በሆድዕቃ የተፈጭነት ደረጃቸው አነስተኛ ነው፡፡ ይህም ሁኔታ የተረፈ-ምርት መኖዎችን አጠቃቀም ብክነት ከማስከተሉም በላይ የእንስሳቱን ምርታማነት በሚፈለገው ደረጃ አስጠብቆ ለማስቀጠል ያዳግታል ስለሆነም የእንስሳት ምርታማነት ለመጨመር የሰብል ተረፈ-ምርት መኖዎችን ተበይነትና ተፈጭነት በኬሚካላዊ ዘዴ ማሻሻል አንደኛው የተረጋገጠ አማራጭ መንገድ ነው፡፡ en_US
dc.description.sponsorship የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጄንሲ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.publisher የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት en_US
dc.subject የሥጋ ዶሮዎች፣ የመኖ ቀመር፣ ድብልቅ መኖ en_US
dc.title የሥጋ ዶሮዎች የመኖ ቀመርና የተመጣጠነ ድብልቅ መኖ አዘገጃጀት ማንዋል en_US
dc.type Working Paper en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search DSpace


Advanced Search

Browse

My Account