DSpace Repository

የዕንቁላል ጣይ ዝርያ ዶሮዎች የመኖ ቀመርና የተመጣጠነ ድብልቅ መኖ ዝግጅት ማንዋል

Show simple item record

dc.contributor.author ወንድሜነህ, እሳቱ
dc.contributor.author ዓለሙ, ያሚ
dc.date.accessioned 2018-10-01T20:28:59Z
dc.date.available 2018-10-01T20:28:59Z
dc.date.issued 2007
dc.identifier.citation ወንድሜነህ, እሳቱ ፣ ዓለሙ, ያሚ፡፡ 2007፡፡ የዕንቁላል ጣይ ዝርያ ዶሮዎች የመኖ ቀመርና የተመጣጠነ ድብልቅ መኖ ዝግጅት ማንዋል፡፡ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጄንሲ፡ አዲስ አበባ en_US
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/2639
dc.description.abstract አገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ስላላትና ቁጥሩም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ የመግብ ዋስትናን ሙሉ በሙሉ ለማረጋገጥ ከፍተኛ ጥረት ማድረግን ይጠይቃል፡፡ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ደግሞ ከሰብል ምርት ባልተናነሰ መልኩ በአነስተኛ መሬት በመካከለኛ ወጭ ሊረቡ የሚችሉ አንስሳት ከፍተኛ አስተዋጽኦ፡፡ የዕንቁላል ዶሮ ዕርባታ ለመጀመር ከፍተኛ ወጭን ከማይጠይቁና ምርታቸውም በአነስተኛ ለተጠቃሚዎች መድረስ የሚችሉ የእንስሳት ዕርባታ ዘርፎች አንዱ ነው፡፡ ዘመናዊ የእንቁላል ዕርባታ በተገቢው ሁኔታ የተከናወነ እንደሆነ ከፍተኛ የእንቁላል ምርት ከማስገኘቱም ባሻገር ምርት በሚያቆምበት ወቅትም የአገራችን ተጠቃሚዎች የሚፈለጉት ዓይነት የዶሮ ሥጋ ይሰጣሉ፡፡ በአለማችን ላይ የተለያዩ ምርታማ የሆኑ የእንቁላል ዝርያ ዶሮዎች ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ዶሮዎች ለበርካታ አመታት የዝርያ ማሻሻያ ሥራዎች የተካሄደባቸው በመሆናቸው በአንድ አመት ውስጥ ከ3ዐዐ እንቁላል በላይ ለማምረት ይታወቃሉ፡፡ የምርት ጊዜያቸውን በሚያጠናቅቁበት ወቅት ለዕርድ አገልግሎትም ይውላሉ፡፡ ይህንን ከፍተኛ ምርት ለማግኘት እነዚሁ ዘመናዊ የእንቁላል ዶሮ ዝርያዎች የተሻሻለ አመጋገብ መጠለያና የጤና ዕንክብካቤ ያስፈልጋል፡፡ ዕርባታውን በተገቢ ሁኔታ ለማስኬድም መሰረታዊ የዕንቁላል ዶሮ ዕርባታ ዕውቀትና ፍላጎት ያስፈልጋል፡፡ en_US
dc.description.sponsorship የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጄንሲ፣ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት en_US
dc.language.iso other en_US
dc.publisher የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጄንሲ en_US
dc.subject የዕንቁላል ጣይ ዝርያ ዶሮዎች፣ የመኖ ቀመርና፣ የተመጣጠነ ድብልቅ መኖ en_US
dc.title የዕንቁላል ጣይ ዝርያ ዶሮዎች የመኖ ቀመርና የተመጣጠነ ድብልቅ መኖ ዝግጅት ማንዋል en_US
dc.type Book en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search DSpace


Advanced Search

Browse

My Account