DSpace Repository

መጤና ተዛማች ዕፅዋትን መከላከልና መቆጣጠር

Show simple item record

dc.contributor.author ታዬ, ተሰማ
dc.contributor.author ረዘነ, ፍስሃዬ
dc.date.accessioned 2018-10-01T00:03:41Z
dc.date.available 2018-10-01T00:03:41Z
dc.date.issued 2001
dc.identifier.citation ታዬ, ተሰማ፡፡ ረዘነ, ፍስሃዬ፡፡ 2001፡፡ መጤና ተዛማች ዕፅዋትን መከላከልና መቆጣጠር፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፡ አዲስ አበባ en_US
dc.identifier.isbn 978-99944-53-32-X
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/2634
dc.description.abstract ተዛማች መጤ እፅዋት በኢትዮጵያ ብዝሀ-ሕይወትን በህዝቧ ኢኰኖሚያዊ ደህንነት ስጋት በመፍጠር ላይ ናቸው፡፡ ብዝሀ-ሕይወት መመናመን ከአካባቢ ውድመት ቀጥሎ በዓብይ ምክንያትነት ይጠቀሳሉ፡፡ በአስጊነታቸው የሚታወቁት ጥቂት ተዛማች መጤ ዕፅዋት መካከል ፓርቴኒየም (Parthenium hysterophorus) የፕሮሶፒ ዛፍ (Prodopis juliflora) ቦጬ የውሃ አረም (Eichhornia Crassipes) የወፍ ቆሎ (Lantana camara) እና መራራ ፍሬ ያለው ቁልቀል (Euphorbia stricta) ናቸው፡፡ ከእነዚህ መካከል አንዳንዶቹ በማወቅ ሌሎች ደግሞ በአጋጣሚ ወደ አገር ውስጥ የገቡ ናቸው፡፡ ተዛማች መጤ ዕፅዋት ቀደም ብሎ በተሰራጩባቸው አካባቢዎች የተደረጉ የተለያዩ የቅኝት ዘገባዎች ተጨባጭ እንደሚያስረዱት በአርሶ አደሩ ዕይታ በሰብል ምርት ላይ ጉዳት እያደረሱ መሆኑ ታውቋል፡፡በተደረገው የምርት ቅነሳነትም ለምሳሌ ፓርቴኒየም በምስራቅ ኢትዮጵያ በማሽላ ሰብል ላይ ከ46-97% የማሳ ምርት እንደሚቀንስ ተዘግቧል፡፡ የፕሮሶፒስ ዛፍ ደግሞ በስምጥ ሸለቆ የአገሪቱ ክፍሎች በ7ዐዐዐዐዐ ሄ/ር የሚገመት የእርሻና የግጦሽ ቦታዎችን በመውረር ሌሎች እጸዋት እንዳይበቅሉና እንዳያድጉ ስለሚያደርግ የግጦሽ ሳርና የቅጠላቅጠል ዝርያዎች እንዲጠፉ በማድርግ የአካባቢውን አርብቶአደር ለችግር ዳርጓል፡፡ en_US
dc.description.sponsorship የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት en_US
dc.language.iso other en_US
dc.publisher የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት en_US
dc.subject ተዛማች መጤ እፅዋት፣ ፓርቴኒየም፣ መከላከል፣ መቆጣጠር en_US
dc.title መጤና ተዛማች ዕፅዋትን መከላከልና መቆጣጠር en_US
dc.type Working Paper en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search DSpace


Advanced Search

Browse

My Account