DSpace Repository

የቡና ችግኝ አያያዝና አመራረት

Show simple item record

dc.contributor.author ተስፋዬ, ሽምብር
dc.contributor.author ዓለምሰገድ, ይልማ
dc.contributor.author ታዬ, ቁፋ
dc.contributor.author እንዳለ, ታዬ
dc.contributor.author አንተነህ, ነፀረ
dc.date.accessioned 2018-09-28T00:08:47Z
dc.date.available 2018-09-28T00:08:47Z
dc.date.issued 1998
dc.identifier.citation ተስፋዬ, ሽምብር፣ ዓለምሰገድ, ይልማ፣ ታዬ, ቁፋ፣ እንዳለ, ታዬ፣ አንተነህ, ነፀረ፡፡ 1998፡፡ የቡና ችግኝ አያያዝና አመራረት፡፡ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ድርጅት፡ አዲስ አበባ en_US
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/2624
dc.description.abstract ቡና ቋሚ ተክል እንደመሆኑ መጠን ዘላቂና አስተማማኝ ምርት ለማግኘት ጠንካራ ዛፍ ማሳደግ አስፈላጊ ነው፡፡ ጠንካራና ከፍተኛ ምርት ሊሰጥ የሚችል የቡና ተክል ለማልማት አስቀድሞ ከጥሩ ዘር ተመርጦ የፈላና ጤናማ የሆነ ችግኝ መትከል ወሳኝነት አለው፡፡ ምርትንና ምርታማነትን ለማሳደግ ብቸኛው መንገድ ባህላዊውን የአሰራር ዘዴ በዘመናዊ መልክ መቀየር እንደሆነ አያጠያይቅም፡፡ ስለሆነም ይህ ጽሑፍ በአገራችን በቡና ችግኝ ጣቢያ የተገኙ የምርምር ውጤቶችን የተሻሻሉና ዘመናዊ የአሰራር ዘዴዎችንና ከልምድ የተገኙት ጠቃሚ እውቀቶችን በማካተት ቡና አብቃዩ ህብረተሰብ ጥሩ አቋም ያለው ችግኝ ማፍላትና የቡናውም ምርታማነት ማሳደግ እንዲችል ታስቦ በቀላልና በሚገባ መንገድ ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው፡፡ በዚህም መሰረት በአገራችን ወደፊት የሚለሙም ሆኑ በመልማት ላይ ያሉ ሰፋፊ አርሻዎችና አነስተኛ የገበሬ ይዞታዎች ዘመናዊ መልክ እንዲኖራቸው ይህ የቡና ችግኝ አመራረት መመሪያ ከፍተኛ እገዛ እንደሚያደርግ ይታመናል፡፡ en_US
dc.description.sponsorship የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ድርጅት en_US
dc.language.iso other en_US
dc.publisher የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ድርጅት en_US
dc.subject ቡና፣ ችግኝ አመራረት en_US
dc.title የቡና ችግኝ አያያዝና አመራረት en_US
dc.type Working Paper en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search DSpace


Advanced Search

Browse

My Account