dc.contributor.author |
ዓለምሰገድ, ይልማ |
|
dc.contributor.author |
ተስፋዬ, ሽምብር |
|
dc.contributor.author |
እንዳለ, ታዬ |
|
dc.date.accessioned |
2018-09-27T23:32:43Z |
|
dc.date.available |
2018-09-27T23:32:43Z |
|
dc.date.issued |
2004 |
|
dc.identifier.citation |
ዓለምሰገድ, ይልማ፣ ተስፋዬ, ሽምብር፣ እንዳለ, ታዬ፡፡ 2004፡፡ የቡና ገረዛና ምቀሳ መሰረታዊ የአሰራር ዘዴ፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፡ አዲስ አበባ |
en_US |
dc.identifier.isbn |
978-99944-53-77-1 |
|
dc.identifier.uri |
http://hdl.handle.net/123456789/2623 |
|
dc.description.abstract |
ቡና ቋሚ ሰብል እንደ መሆኑ መጠን የግንድ የቅርንጫፍ የፍሬና የቅጠል አስተዳደግ ባህርይውን በጥልቀት አውቆ ጠንካራ የአያያዝ አና የእንክብካቤ ሥራዎችን መስራት ያስፈልጋል፡፡ በተለይም የገረዛና የምቀሳ ስራ እንደ ሌሎች የአያያዝ ስራዎች ማለትም የገረዛና የምቀሳ ሥራ እንደ ሌሎች የአያያዝ ሥራዎች ማለትም እንደ አረም ቁጥጥር ኩትኳቶ ማዳበሪያ መጨመር ወዘተ . . . እኩል ወቅቱን ጠብቆ መሰራት አለበት፡፡ ይሄውም ለቡና ተፈላጊ ዕድገትና ተከታታይ ምርት መስጠት ወቅቱን ጠብቆ ገረዛና ምቀሳ ማካሄድ ወሳኝ በመሆኑ ነው፡፡ የቡና ገረዛና ምቀሳ ማለት የቡና ተክልን በተፈለገ ቅርፅ ማሳደግና የማያስፈልጉ ዕድገቶችን ወቅቱን ጠብቆ በማስወገድ በቀረው የቡና አካል ላይ ጥንካሬ መፍጠር ማለት ነው፡፡ ቡና ካልተገረዘና ካልተመቀሰ ልቅ ይሆንና አላስፈላጊ ዕድገቶች በመብዛታቸው እና በፀሐይ ብርሃን እጥረት ቡናው ምርታማነቱን ከማጣቱም በላይ የተባይና የበሽታ መራቢያ ይሆናል፡፡ ስለዚህ የቡና ተክል ጤናማና ጠንካራ ሆኖ ተከታታይነት ያለው ከፍተኛ ምርት እንዲሰጥ ከተፈለገ ወቅቱን የጠበቀ የገረዛና ምቀሳ ሥራ ማካሄድ ያስፈልጋል፡፡ ምንም እንኳን የተሻሻሉ ዝርያዎችንና ሌሎችንም የአያያዝና የእንክብካቤ ዘዴዎች ብንጠቀምም የቡና ተክል ወቅቱን በጠበቀና በትክክለኛው መንገድ ካልተገረዘና ካልተቀመሰ መስጠት የሚገባውንና ጥራቱን የጠበቅ መርት ሊሰጠን አንደማይችል መገንዘብ ይኖርብናል፡፡ |
en_US |
dc.description.sponsorship |
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት |
en_US |
dc.language.iso |
other |
en_US |
dc.publisher |
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት |
en_US |
dc.subject |
ቡና፣ ገረዛና የምቀሳ፣ አያያዝ |
en_US |
dc.title |
የቡና ገረዛና ምቀሳ መሰረታዊ የአሰራር ዘዴ |
en_US |
dc.type |
Working Paper |
en_US |