ጋሻው, ተስፋዬ; ፋሲል, ደገፉ; ካሣሁን, አሳምነው; ዘነበ, ታደሰ; አስቻለው, ላቀው; ያረድ, ጥጋቡ; ፍቃዱ, ተፈራ; ክብሩ, ተሾመ
(የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት, 2002)
ዓሣ ግብርና ዓሣን በሰው ሰራሽ የውሃ አካላት (ኩሬ ግድብ ወዘተ)እንዲሁም በተፈጥሮ የውሃ አካላት ላይ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችና (ተንሳፋፊ ቀፎ ጥምር ግብርና ወዘተ . . .) ተጨማሪ ግብአቶችን (መኖ የውሃውን ለምነት በማዳበር ወዘተ . . .) በመጠቀም ዓሣ የሚመረትበት የግብርና ዘርፍ ነው፡፡ ዓሣ ግብርና በቻይና እንደተጀመረና ባለፉት ጥቂት አስርት ...