dc.contributor.author |
ዓለምሰገድ, ይልማ |
|
dc.contributor.author |
ተስፋዬ, ሽምብር |
|
dc.contributor.author |
ታዬ, ቁፋ |
|
dc.contributor.author |
አንደለ, ታዬ |
|
dc.date.accessioned |
2018-02-21T01:32:47Z |
|
dc.date.available |
2018-02-21T01:32:47Z |
|
dc.date.issued |
2007 |
|
dc.identifier.citation |
ዓለምሰገድ, ይልማ፣ ተስፋዬ, ሽምብር፣ ታዬ, ቁፋ፣ አንደለ, ታዬ፡፡ 2007፡፡ የዘመናዊ ቡና እርሻ አያያዝ፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፣ እዲስ አበባ |
en_US |
dc.identifier.isbn |
9789994466122 |
|
dc.identifier.uri |
http://hdl.handle.net/123456789/2209 |
|
dc.description.abstract |
ቡና በአለም ላይ ከሚመረቱ ሰብሎች ከፈተኛ ተፈላጊና ኢኮኖሚያዊ አስተዋፅዖ ያለው ሲሆን በዓለም ላይ ከነዳጅ ቀጥሎ በገበያ ላይ የሚገኝ ሰብል ነው፡፡ ቀደም ካሉት ዓመታት ጀምሮ ከፈተኛ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ቡና ቀዳሚውን ስፍራ የያዘና አሁንም ለአገራችን ከፈተኛ የኢኮኖሚ ዕድገት አስተዋፅዖ ያለው ነው፡፡
ቡና የንግድ ሰብል በመሆኑ ዘመናዊ የአስተራረስ ዘዴን በመጠቀም በበቂ ብዛትና ጥራት ካልተመረተ ከሌሎች አገሮች ጋር ተወዳድሮ ገበያውን ማሸነፍ አይቻልም፡፡ በመሆኑም በቡና የሚተዳደረውና ኑሮውን በቡና ላይ መሰረት ያደረገው ቡና አምራች አርሶ አደር የኢኮኖሚ ችግር ሊያጋጥመው ይቻላል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ያለው አማካይ የቡና ምርታማነት ከ8 ኩንታል ቅሽር ቡና በሄክታር ያላለፈ በመሆኑ ከለሎች አምራች አገሮች ጋር ሲነፃፀር ብዙ መስራተ ይጠበቃል፡፡ |
en_US |
dc.description.sponsorship |
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት |
en_US |
dc.language.iso |
other |
en_US |
dc.publisher |
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት |
en_US |
dc.subject |
ዘመናዊ ቡና፣ እርሻ አያያዝ |
en_US |
dc.title |
የዘመናዊ ቡና እርሻ አያያዝ |
en_US |
dc.type |
Working Paper |
en_US |