dc.contributor.author |
የውጭ ንግድ ሚኒስቴር |
|
dc.date.accessioned |
2017-05-22T01:44:59Z |
|
dc.date.available |
2017-05-22T01:44:59Z |
|
dc.date.issued |
1981 |
|
dc.identifier.citation |
የውጭ ንግድ ሚኒስቴር፡፡ 1981፡፡ የፓይሪትረም አበባ ምርት በኢትዮጵያ ሊኖረው የሚችል ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ፡፡ የውጭ ንግድ ሚኒስቴር፡ አዲስ አበባ |
en_US |
dc.identifier.uri |
http://hdl.handle.net/123456789/1105 |
|
dc.description.abstract |
የአትዮጵያ የውጭ ንግድ ለረጅም ዘመናት ጥቂት በሆኑ አብዛኛዉን በእርሻ ውጤቶችና ጥሬ ዕቃዋች ከአጭር ጊዜ ወዲህም ቢሆን እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ባንዳንድ የተፈበረኩ ምርቶች ላይ ብቻ መመሥረቱ በትክክል ታውቆ በአሥር ዓመት የመሪ ዕቅድ ውስጥም ሆነ በተለያዩ ከፍተኛ ብሔራዊ የኢኮኖሚ ውይይቶች ወቅት የውጭ ንግዱስ ለማስፋፋትና ለማጠናከር አዳዲስ የምርት ዓይነቶች መገኘት እንዳለባቸው ተደጋግሞ ይነሳል፡፡ አገሪቱ እጅግ የተለያዩ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት በመሆኗ ይህ ዓይነቱ ግዳጅ በምርምርና ጥናቶች መጠናከር ወደፊት ተገቢ ተልዕኮውን ማስገኘቱ አይቀርም፡፡ የዚህን መንፈስ በመከተል ይህ ጥናት በትንኝና ተባይ ገዳይነቱ በልዩ ልዩ ያጠቃቀም መልኩ የተደነቀና በዓለም ገበያ ላይም ተፈላጊነት ያለው የተፈጥሮ ፓይሪትረም በኢትዮጵያ የተለያዩ ሥፍራዎች ሊመረትና በቅጥም ሊውል መቻሉን ደርሶበታል፡፡ ፓይሪትረም ከሥሩ ሳይቀር እስከ ግንዱና ቅጠሉ ከዚያም አበባው በተጨመቀ በዱቄት በጥሬ መልኩና የጭማቂ ዝቃጩ ሳይቀር ዓለም ገበያ ላይ ይሸጣል፡፡ ኢትዮጵያ ይህን የአበባ ምርት ለንግድ በሚውል መጠን ብታመርት አንደኛ ለሰው ሰራሽ ፀረ ተባይ መድኋኒቶች የምታወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወጭ ትቀንሳለች ሁለተኛ አዲስ የውጭ ንግድ ገቢ ምንጭ ትፈጥራለች በመጨረሻም በአገሪቱ ሩቅ አካባቢዎች የኑሮ ደረጃቸው ዝቅ በማለቱ የመግዛት አቀማቸው ደካማ የሆኑ ዜጎቿ መንግሥት በሚያደፋፍረው መሠረት ፓይሪትረምን አምርተው በቀላሉ ዘዴ ለተባይ አጥፊነት ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡ |
en_US |
dc.description.sponsorship |
የውጭ ንግድ ሚኒስቴር |
en_US |
dc.language.iso |
other |
en_US |
dc.publisher |
የውጭ ንግድ ሚኒስቴር |
en_US |
dc.subject |
የፓይሪትረም አበባ፣ ምርት፣ ኢኮኖሚ ጠቀሜታ፣ በኢትዮጵያ |
en_US |
dc.title |
የፓይሪትረም አበባ ምርት በኢትዮጵያ ሊኖረው የሚችል ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ |
en_US |
dc.type |
Other |
en_US |