አለማየሁ, ሁንዴ
(ፋርም አፍሪካ, 1986)
የገበሬዎች ምርምር ፐሮጀክት (Farmers’ Reserarch Project) በፋርም አፍሪካ ሥር ከሚካሄዱት ፐሮጀክቶች አንዱ ነው፡፡ ፐሮጀክቱ በየካቲት 1983 ዓ.ም. በሰሜን ኦሞ ዞን ሥራውን ሲጀምር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አራት የአጭር ጊዜ ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ በማቀድ ነው፡፡
1. በገበሬዎች በተመራማሪዎችና በእርሻ ዘዴ ስርጭት ባለሙያዎች ...