ታከለ, ነገዎ; ንጉሴ, ሁንዴሳ; ነጋሳ, ደቻሳ
(በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የአምቦ ግብርና ምርምር ማዕከል, 2022-09)
በኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች ከጤፍ፤ ማሽላ እና ስንዴ በላቀ ምርትና ምርታማነት ሁኔታ በቆሎ (Zea mays L.) ዋነኛ የምግብ ሰብል ነው፡፡ ባለው ከፍተኛ ምርት የመስጠት አቅም እና ስነምግብ ጠቀሜታው በቆሎ በተለምዶ የሀገሪቱ ዋና ዋና የምግብ እህሎች አውራ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ የበቆሎ ሰብል በብዛት በክረምት ወቅት የሚመረት ሲሆን በዋናነት ...